Information about foreign currency for travelers to or from Ethiopia
Reward for bona-afide informers
National Lottery Administration Website
ማስታወቂያ
ስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉ ግብር ከፋዮች ከሐምሌ 1 ቀን 2002 ዓ.ም ጀምሮ የመክፈያ ጣቢያችሁ የተዛዎረ መሆኑን እየገለጽን ከተጠቀሰዉ ከን ጀምሮ በተደለደላችሁበት ቅ/ጽ/ቤት ግብር እና ታክሳችሁን የማስታወቂያ ጊዜው ሳያልፍ እንድታሳውቁ እንገልጻለን ። july 05 2010 ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግብር ከፋዮች በሙሉ ታዳሽ ሃይል ማመንጫ መሣሪያዎችንም ሆነ ኢነርጂ ቆጣቢ አምፑሎችን ወደ አገር የሚያስመጡ አስመጪዎች እቃዎቹን ከሚያስመጡበት አገር እውቅና ከተሰጠው የፍተሻ ላቦራቶሪ የጥራት ሰርተፍኬት እንዲያቀርቡ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉ ግብር ከፋዮች ከሐምሌ 1 ቀን 2002 ዓ.ም ጀምሮ የመክፈያ ጣቢያችሁ የተዛዎረ መሆኑን እየገለጽን ከተጠቀሰዉ ከን ጀምሮ በተደለደላችሁበት ቅ/ጽ/ቤት ግብር እና ታክሳችሁን የማስታወቂያ ጊዜው ሳያልፍ እንድታሳውቁ እንገልጻለን ። july 05 2010
ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግብር ከፋዮች በሙሉ
ታዳሽ ሃይል ማመንጫ መሣሪያዎችንም ሆነ ኢነርጂ ቆጣቢ አምፑሎችን ወደ አገር የሚያስመጡ አስመጪዎች እቃዎቹን ከሚያስመጡበት አገር እውቅና ከተሰጠው የፍተሻ ላቦራቶሪ የጥራት ሰርተፍኬት እንዲያቀርቡ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ለሚመለከታችሁ የተሽከርካሪዎች ቀረጥና ታክስ ከፍላችሁ ላላጠናቀቃችሁ ደንበኞች በሙሉ
በዉጪ አገር የሚኖሩ ግብር ከፋዮች የጣት አሻራ ጊዜን አሰጣጥ ስለማራዘም