በአዲሱ የጉምሩክና የታክስ አስተዳደር አዋጆች ዙሪያ ለከፍተኛ ግብር ከፋይ ድርጅቶች የሚሰጥ የሁለተኛ ዙር ስልጠና

 Event Finished
 
0
Category
Training
Last Date
2017-06-02 00:00

በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በፌደራል የገቢ ግብር እና በታክስ አስተዳደር አዋጆች ዙሪያ ግብር ከፋዮችን በሁለት ዙር በመክፈል ለአምስት ቀናት ስልጠና ለመስጠት አቅዷል፡፡

ስለሆነም የስም ዝርዝራችሁ የሚጀምርበት ፊደል ከ ‘A’ እስከ ‘H’ የሆናችሁ ግብር ከፋዮች ከግንቦት 14 እስከ 18 ቀን 2009 ዓ.ም. እንዲሁም ከፊደል ‘I’ እስከ  ‘Z’ የሆናችሁ ግብር ከፋዮች ከግንቦት 21 እስከ 25 ቀን 2009 ዓ.ም. ከቅ/ጽ/ቤቱ ጎን በሚገኘው የግሎባል ሆቴል 1ኛ ፎቅ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ‘A’ ላይ ሁለት (2) ተወካዮች ስራ አስኪያጅ እና የፋይናንስ ኃላፊ በድርጅቱ ስልጠናውን እንዲወስዱ የተወከላችሁ መሆናችሁን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በመያዝ ከጠዋቱ 2፡30 በስልጠናው ላይ እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡

 
 

All Dates

  • From 2017-05-29 00:00 to 2017-06-02 00:00
    Monday, Tuesday, Wednesday, Thursday & Friday

List of Participants

 No Participant 

Powered by iCagenda

Visitors: Yesterday 89 | This week 469 | This month 1665 | Total 819632

We have 372 guests and no members online