ለደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዮች በሙሉ

 Event Finished
 
0
Category
Tax Payment
Last Date
2017-08-16 00:00

የደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዮች የ2009 ግብር ዘመን የግብር ማሳወቂያ ከሐምሌ 1 ቀን አስከ ሐምሌ 30 ቀን 2009 ዓ.ም. መሆኑ ይታወቃል:: ነገር ግን በቀን ገቢ ግምት መረጃ አሰባበሰቡ ዘግይቶ መጀመሩ በርካታ ግብር ከፋዮች ጊዜው እንዲራዘም ቅሬታቸውን አቅርበዋል፡፡

ስለዚህ ግብርን አሳውቆ የመክፈያ ጊዜው እስከ ነሃሴ 10 ቀን 2009 ዓ.ም. ድረስ የተራዘመ በመሆኑ በተሰጣችሁ ጊዜ ተጠቅማችሁ ግዴታችሁን እንድትወጡ እናሳውቃለን፡፡

 
 

All Dates

  • From 2017-08-07 00:00 to 2017-08-16 00:00
    Monday, Tuesday, Wednesday, Thursday, Friday & Saturday

List of Participants

 No Participant 

Powered by iCagenda

Visitors: Yesterday 6 | This week 0 | This month 2202 | Total 824985

We have 323 guests and no members online