ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ የሆኑ አቅርቦቶች

Posted in Know How

መድኃኒቶች፣ የህክምና አቅርቦቶች እና የህክምና አገልግሎቶች

በትምህርት ተቋማት የሚሰጡ የማስተማር አገልግሎቶች እንዲሁም ለሕፃናት ጥበቃ መዋለ ሕፃናት የሚሰጡ አገልግሎቶች

የኤሌክትሪክ፣ የኪሮሲን፣ የውሃ አገልግሎቶች፣ (በፋብሪካ ታሽጎ የሚሸጥ ውሃን አይጨምርም)፣

ከልዩ ልዩ አገልግሎት ወይም የኮሚሽን ክፍያዎች በስተቀር የፖስታ አገልግሎት ድርጅት በማቋቋሚያ አዋጅ በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚያቀርባቸው ዕቃዎችና አገልግሎቶች፣

የትራንስፖርት አገልግሎቶች፣

ማንኛውም የስራ እንቅስቃሴ ለማከናወን ለሚሰጥ ፈቃድ ለመንግስት የሚፈፀም ክፍያ፣

60% እና ከዛ በላይ ሠራተኞቹ የአካል ጉዳተኞች የሆኑትን ቀጥሮ የሚያሰራ ድርጅት የሚያቀርባቸው ዕቃዎችና አገልግሎቶች፣

መፃሕፍት እና የታተሙ ጽሑፎች፣

ዳቦ እና ወተት

ለግብርና ምርት የሚውሉ ማዳበሪያዎች፣ ምርጥ ዘር እና ፀረ-ተባይ ኬሚካሎች፡፡

ቢያንስ ሁለት ዓመት ያገለገለ መኖሪያ ቤት ሽያጭ እና የመኖሪያ ቤት ኪራይ፣

የአገር ውስጥና የውጭ ሀገር ገንዘቦችን እና የዋስትና ሰነዶችን ማሰራጨት ወይም ወደ አገር ማስገባት፣

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሚቀርብ ወርቅ ወደ አገር ማስገባት፣

በኃይማኖት ድርጅቶች የሚሰጡ እምነት ወይም አምልኮት ጋር የሚገናኙ አገልግሎቶች፣ #በገነትተስፋዬ

 

Visitors: Yesterday 2 | This week 86 | This month 1470 | Total 459613

We have 684 guests and no members online