ከሳውዲ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ ለሚመለሱ

Posted in Know How

የሳውዲ አረቢያ መንግስት በህገ-ወጥ መንገድ በአገሩ የሚኖሩ የውጭ አገር ዜጎች በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ ከሳውዲ አረቢያ እንዲወጡ ውሳኔ ያስተላለፈ በመሆኑ በህገ ወጥ መንገድ ሳውዲ አረቢያ የሚኖሩ ዜጎቻችን በሰላማዊ መንገድ ወደአገራቸው እንዲመለሱ መንግስት ሁኔታዎችን በማመቻቸት ላይ ይገኛል፡፡

ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ሳይኖራቸው በሳውዲ የሚኖሩ ዜጎቻችን ዝቅተኛ ገቢ የሚያገኙ ስዎች ላይ የተሰማሩ በመሆኑ በሳውዲ አረቢያ በሚኖሩበት ጊዜ ባፈሩት የግል መገልገያ እቃ ላይ ቀረጥና ታክስ ለመክፈል የሚያስችል አቅም የሌላቸው መሆኑ ግልጽ ነው፡፡

በመሆኑም መንግስት እነዚህ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ይኖሩበት ከነበረው ሳውዲ አረቢያ እንዲወጡ ተገደው ሲመጡ ይዘዋቸው የሚመጡ አነስተኛ ዋጋ ያላቸው የግል መገልገያ እቃዎች ከቀረጥና ታክስ ነጻ ሆነው እንዲገቡ በማድረግ ተገቢውን እገዛ ማድረግ እንደሚገባው ታምኖበታል፡፡

ስለዚህ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሳውዲ አረቢያ በህገ-ወጥ መንገድ ይኖሩ የነበረ በመሆኑ ምክንያት ተመልሰው የመጡ መሆኑን በማረጋገጥ በሚሰጠው ዝርዝር ውስጥ የተመለከቱ ኢትዮጵያውያን ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት የግል መገልገያ እቃዎች ከማናቸውም ቀረጥና ታክስ ነጻ ሆነው ወደ አገር እንዲያስገቡ መፈቀዱን እንገልፃለን፡፡

የግል መገልገያ እቃዎች ዝርዝር

ተ.ቁ.

የእቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

የታሪፍ ቁጥር

መግለጫ

የወጥ ቤት እቃዎች

1

የጋዝ ምድጃ ባለ 2 መጣጃ

በቁጥር

1

73211100

 

የጋዝ ምድጃ ባለ 4 መጣጃ

በቁጥር

1

73211100

 

የጋዝ ምድጃ ባለ 5 መጣጃ

በቁጥር

1

73211100

 

2

የአትክልት (የምግብ) መፍጫ ፕሮሰሰር

በቁጥር

1

8509900

 

3

የጋዝ ሲሊንደር ትልቁ

በቁጥር

1

73110000

 

4

ኦቨን

በቁጥር

1

85165000

 

ካሜራ

5

ቪዲዮ ካሜራ መካከለኛ

በቁጥር

1

85244000

 

ቪዲዮ ካሜራ /

በቁጥር

1

85244000

 

ቪዲዮ ካሜራ ትንሹ

በቁጥር

1

85244000

 

ኤሌክትሮኒክስ

6

ቲቪ ከዴክ ጋር 21 ኢንች*

በቁጥር

1

85281200

 

7

ደብል ዴክ*

በቁጥር

1

85199300

 

8

ዴክ ኖርማል*

በቁጥር

1

85211000

 

ቪሲዲ*

በቁጥር

1

85279020

 

ዲቪዲ*

በቁጥር

1

85279020

 

9

ዴስክ ቶፕ ኮምፒተር

በቁጥር

1

84714900

 

10

ላፕቶፕ ኮምፒውተር

በቁጥር

1

48713000

 

11

ፕሪንተር ኖርማል*

በቁጥር

1

84716000

 

12

ፍሪጅ CFC BASED

ፍሪጅ FREE/CFC

በቁጥር

1

84182110

84182190

 

13

የልብስ ማጠቢያ ማሽን

በቁጥር

1

84512100

 

14

ቫኪዩም ክሊነር

በቁጥር

1

85091000

 

15

የቴፕ እስፒከር

በቁጥር

1

85182900

 

16

የፀጉር ካክስ

በቁጥር

1

85162100

 

17

የፀጉር ስቲም

በቁጥር

1

85163300

 

18

ቴሌቪዥን

በቁጥር

1

85281200

 

19

ሳተላይት ዲሽ ከነሪሲቨርና ኤል ኤን ቢ*

በቁጥር

1

85291000

 

ዲሽ ሳህን

በቁጥር

1

85291000

 

ሪሲቨር

በቁጥር

1

85291000

 

ኤል ኢን ቢ

በቁጥር

1

85291000

 

20

የልብስ ስፌት መኪና ከነዲናሞ

በቁጥር

1

84521000

 

አልባሳት

21

የቀንና የሌሊት ልብስ ለአንድ ቤተሰብ የሚበቃ

 

 

 

 

ለሳውዲ ተመላሾች ከቀረጥ ነፃ የተፈቀዱ ተጨማሪ የግል መገልገያ እቃዎች ዝርዝር

Click here to download: http://www.erca.gov.et/index.php/passengers/129-tax-free-importation-for-illegal-ethiopian-immigrants-from-saudi-arabia

Visitors: Yesterday 6 | This week 1 | This month 2203 | Total 824986

We have 341 guests and no members online