በኢ/ገ/ጉ/ባ በሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ዋና ቢሮ ላይ የደረሰ ጉዳት የለም፤

Posted in Latest News

በሞያሌ ከተማ በተደራጁ ቡድኖች መካከል በተነሣ ብጥብጥ  በኢ/ገ/ጉ/ባ በሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሚያዙ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች የሚከማቹበት መጋዘን ላይ በደረሰ የቃጠሎ አደጋ በመጋዘኑ ውስጥ ተከማችተው የነበሩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና የኮንትሮባንድ ዕቃችን በመጫናቸው ተይዘው የነበሩ 8 ተሸከርካሪዎች በቃጠሎው ከጥቅም ውጪ የሆኑ ሲሆን የሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ዋና ቢሮ ላይ የደረሰ ምንም ጉዳት የሌለና ቅ/ጽ/ቤቱ እንደወትሮ ሥራወን እያከናወነ ሲሆን የድርጊቱ ፈፃሚዎች ላይ የፀጥታ ሐይሉ ክትትል እያደረገ ይገኛል፡፡

Visitors: Yesterday 146 | This week 520 | This month 1516 | Total 435889

We have 424 guests and no members online