በህገ ወጥ መንገድ ናፍታ የጫኑ ቦቲ መኪናዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

Posted in Latest News

በታህሳስ 3/2011 ዓ.ም በህገ ወጥ መንገድ ናፍታ ጭነው በሱማሌ ክልል እየተንቀሳቀሱ የነበሩ ተሸከርካሪዎች ከነአሽከርካሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን በገቢዎች ሚኒስቴር የጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት የህግ ተገዢነት ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ አህመድ መሀመድ አስታወቁ፡፡

በተመሳሳይ መልኩ በትላንትናው ዕለት በህገ ወጥ መንገድ ናፍታ ጭነው በሱማሌ ክልል እየተንቀሳቀሱ የነበሩ ተሸከርካሪዎች ከነአሽከርካሪዎቻቸው መያዛቸው የሚታወስ ነው፡፡

Visitors: Yesterday 113 | This week 114 | This month 1290 | Total 448649

We have 625 guests and no members online