ግምታዊ ዋጋቸው 1.4 ሚሊየን የሚሆኑ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉ የሞያሌ ቅ/ፅ/ቤት አስታወቀ፤

Posted in Latest News

User Rating: 0 / 5

Star inactiveStar inactiveStar inactiveStar inactiveStar inactive
 

 

በነገሌ ቦረና እና በበደሌ አዶ መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች ከግንቦት 1-15/2009 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡

የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ አልባሳት፣ ምግብ ነክ ሸቀጣ ሸቀጦችና ሌሎች ህገ-ወጥ ዕቃዎች የተያዙ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ሲሆኑ ኮንትሮባንድ ጭነው የተገኙ ሁለት ተሽከርካሪዎች መያዘቸውን አቶ አዱኛ ነጋሳ የሞያሌ ቅ/ጽ/ቤት የትምህርትና ድጋፍ ቡድን አስተባባሪ ገልጸዋል፡፡ በፍተሸ ሰራተኞች፣ በክልሉ ፀጥታ አካላትና በፌደራል ፖሊስ የጋራ ትብብር የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ሰር ለማዋል እንደተቻለም አቶ አዱኛ ገልፀዋል፡፡

በየሺወርቅ ተጫኔ

 

Visitors: Yesterday 89 | This week 469 | This month 1665 | Total 819632

We have 372 guests and no members online