የኮንትሮባንድ ቁጥጥሩ ተጠናክሮ መቀጠሉን የጅማ ቅ/ፅ/ቤት ገለፀ፤

Posted in Latest News

User Rating: 0 / 5

Star inactiveStar inactiveStar inactiveStar inactiveStar inactive
 

በቅ/ጽ/ቤቱ ስር ባሉ የኮንትሮባንድ መቆጣጠሪያና መቅረጫ ጣቢያዎች በሚያዚያና ግንቦት ወር ብቻ የገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች የሆኑ ኤሌክትሮኒክስ፣ ምግቦች፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ሌሎች እቃዎች ግምታዊ ዋጋቸው ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሆኑ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
የጅማ ቅ/ጽ/ቤት ድንበር አስተዳደርና ኮንትሮባንድ ክትትል ቡድን አስተባባሪ የሆኑት አቶ አመኑኤል አብርሃም እንደገለፁት በቁጥጥር ስር የዋሉት ንብረቶች ምንም አይነት የመንግስት ታክስና ቀረጥ ያልተከፈለባቸው መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡

Visitors: Yesterday 89 | This week 469 | This month 1665 | Total 819632

We have 374 guests and no members online