ቀረጥና ታክስ ያልተከፈለባቸው እቃዎች ወደሀገር ሊገቡና ሊወጡ ሲሉ የተያዙ መሆኑን የጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት አስታወቀ፤

Posted in Latest News

User Rating: 3 / 5

Star activeStar activeStar activeStar inactiveStar inactive
 

በኮንትሮባንድ የተያዙት ዕቃዎች ግምታዊ ዋጋቸው ከ8 ሚሊየን ብር በላይ እንደሆነ የቅ/ጽ/ቤቱ የትምህርትና ድጋፍ ከፍተኛ ኦፊሰር አቶ ፍሰሀ አብርሃም ተናግረዋል፡፡ 64 የቀንድ ከብቶች፣ 190 በጎች እና 120 ፍየሎች ከሀገር ሊወጡ ሲሉን መያዛቸውን እንዲሁም ግምታዊ ዋጋቸውም ከ900ሺብር በላይ እንደሚሆን ገልፀዋል፡፡ በተያያዘ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ዕቃዎች በቃጠሎ መወገዳቸውን አያይዘው ገልፀዋል፡፡

Visitors: Yesterday 89 | This week 469 | This month 1665 | Total 819632

We have 369 guests and no members online