ውድ የመንገድ ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች፣

ከዚህ በፊት ስትጠቀሙበት የነበረው የተሽከርካሪ ቀረጥ ማረጋገጫ ሲስተም ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱና በመሻሻሉ ምክንያት፤
የሚከተለውን link(ማስፈንጠሪያ) በመጫን ከዚህ በፊት የምትጠቀሙበትን የተጠቃሚ ቃል እና የይለፍ ቃል በመጠቀም አዲሱን ሲስተም መጠቀም እንድትጀምሩ እናሳውቃለን።


ከታላቅ አክብሮት ጋር

የመረጃ ቴክኖሎጂ ልማት ዳይሬክቶሬት
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን


Dear Transport Authority Users,

We upgraded the previous version of Vehicle Verification System;
Therefore, you can use the following link below using your previous username and password, and you can access the system!
Regards

Information Technology Management Directorate
Ethiopian Revenues and Customs Authority

Contact Information:
For Username and Password Activation: please contact your main office IT department...
If the system is down or not working, please call 0115515679.